If you can't read the following Amharic text please download the Amharic UNICODE fonts and copy them in your windows/fonts directory manually from the following link. እንደ ዳዊት ባርኮታችንን በመቍጠር እግዚአብሐርን ለማመስገንና ለማምለክ Download from here.
Find the download button at Right-Bottom
Ethiopian Evangelical Church in Toronto is a place for anyone who wants to find significance in their day-to-day world, experience unbelievable joy and become an inspiration to others.
የ ኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በቶሮንቶ
ባደግንበት ባሕል ክልል ተወስነን ለምንኖረውም ሆነ የባህሉን ድንበርን ክልል አልፈን፣ በረሃውን አቋርጠን፣ ባሕሩን ተሻግረን ለምንኖረው ሁሉ ይህን አባባል በተመለከተ ለማሰተላለፍ የምንፈልገው መልእክት አለን። አማኞች በትዳራቸው...
በብዙዎች ከቀድሞ ጀምሮ ያለዉ ጥያቄ የጌታ ዳግም መምጣት ሲሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ በመጥቀስ አንዳንዶች ጌታ አሁን ይመጣል (2ኛ ተሰ. ምዕ 2 ና 3) ያሉ እንደ ነብሩ እንዲሁም ደግሞ በ2ኛ ጴጥ. ምዕ 3 ላይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ሁሉ ነገር እንዳለ ነዉ ምንድነዉ የምትሉት ያሉና የሚሉ እንዳሉ እናያለን። ለዚህ ጥያቄ መልስ በቂ ምላሽ የሚሆን በ 5/18/08 እሁድ ፕሮግራም በፓስተር ኤፍሬም ላዕከማርያም የቀረበዉን መልእክት ክፍል አንድ እንደሚክተለዉ እናቀርብላችኋለን።
ባለንበት ዘመን በመላው የአለም ሕብረተስብ ስዉንና ቤተስቡን የሚያናውጡ ጉልህ የሆኑ የቤተስብ ችግሮች እንዳሉ ግልጽ ነው። በተለይም እኛ በውጭ አገር የምንገኝ ከኢትዮጵያ ህብረተስብ ሀገራችንን የተውንበት በመገፋት እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶችም ናቸው፤ አሁንም በመጻተኛነት በዚህ በምንኖርበት...
Sunday
Regular Service
2:00pm - 4:30pm
Tuesday
Youth Prayer
7:00pm - 9:00pm
Wednesday
Prayer
10:00am - 1:00pm
Teaching
6:30pm - 9:00pm
Friday
Congregation Prayer
Regular Youth Service
Saturday
Young adults service
Service location
746 Pape Avenue,
Toronto, ON
Please see map here